ዜና

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና እንዲቀለብስ ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ በመንግሥት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ያሉ ወቅታዊ የአገሪቱ…

ጠላትን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት በቅንጅት እየተሰራ ነው፡- ብ/ጄ ተፈራ ማሞ

ጠላትን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት በቅንጅት እየተሰራ ነው፡- ብ/ጄ ተፈራ ማሞ   ጠላትን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ በቅንጅት እየሠሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኮካ ኮላ ሊቀ መንበር ጄምስ ኩይንሲ እና የኮካ ኮላ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ስራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ተጀመረ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ተጀመረ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቀጣይ 3ወራት ተግባራት ዙሪያ ከክልል አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ተጀምሯል፡፡ በሀገራዊ ጉዳዮች…