ዜና

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቦሌ ጎሮ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ችግኝ ተከሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቦሌ ጎሮ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ችግኝ ተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከቦሌ – ጎሮ እየተገነባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅማ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅማ ገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በወቅታዊና አካባቢያዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የአሜሪካ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በመስኖ የለማ…