ዜና

 

የኢትዮጵያ እና የቱርክ አራቱ ስምምነቶች

የኢትዮጵያ እና የቱርክ አራቱ ስምምነቶች ኢትዮጵያ እና ቱርክ በትናንትናው እለት አራት ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ እና የቱርክ የሁለትዮሽ ግንኙነት 125ኛ ዓመት ላይ የተከናወነ…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል ፈጥርን በዓል በሰላምና በአንድነት እንዲያከብር ጥሪ አስተላለፉ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል ፈጥርን በዓል በሰላምና በአንድነት እንዲያከብር ጥሪ አስተላለፉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች…

የኢትዮጵያ ምርጫ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ድምጽ ሰጪዎች በተሳተፉበትና በሰላማዊ ሁኔታ እየተካሄደ ነው- የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድን

የኢትዮጵያ ምርጫ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ድምጽ ሰጪዎች በተሳተፉበትና በሰላማዊ ሁኔታ እየተካሄደ ነው- የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድን…

የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደው ተኩስ አቁም ጥሩ እርምጃ መሆኑን አሜሪካ አስታወቀች

የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደው ተኩስ አቁም ጥሩ እርምጃ መሆኑን አሜሪካ አስታወቀች የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የተኩስ አቁም እርምጃ መልካም እርምጃ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ…

የአፋር ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ ከሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ከተወጣጡ  የብልፅግና ፅ/ቤቶች አመራሮች ፣ የሊጎች አመራሮች እና የዞኖችና የወረዳዎች አስተዳደሮች   ጋር የ2013 ጠቅላላ የሥራ አፈፃፀም  ሪፖርት ግምገማ እና የ2014 ዕቅድ ኦሬንቴሸን ውይይት  በሰመራ ከተማ አካሂዷል

በመድረኩ የተገኙት የክልሉ በም/ል ርዕስ መሰተዳድር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢሴ አዳም ስሆን የ2013 ጠቅላላ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማና የ2014 ዕቅድ ኦሬንቴሽን…

የአዲስ አበባንና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቀን ፖለቲካዊ አንድምታ አለው በሚል የሚነሱ ሀሳቦች የተሳሳቱ ናቸው… የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ

የአዲስ አበባንና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቀን ፖለቲካዊ አንድምታ አለው በሚል የሚነሱ ሀሳቦች የተሳሳቱ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ…