ብልጽግና ፓርቲ የአገራችንን…

ብልጽግና ፓርቲ የአገራችንን ፖለቲካዊ ችግሮች የሚያይበት የዕይታ ማዕቀፍ በጥቅሉ የነበረውን በማስጠበቅና አዲስ መንገድ በመምራት እኩል ሚዛን የሚጠብቅ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከወግ አጥባቂ ዝንባሌዎችም ሆነ አፍርሰው ከሚገነቡ አስተሳሰቦች ይልቅ መካከለኛውን መንገድ ተመራጭ ያደርጋል፡፡ በሀገራችን የቀኝ እና የግራ አሰላለፍ በመሰረቱ ከመደባዊ ውግንና ዝንባሌ ባሻገር አጠቃላይ አገረ መንግስቱ ዙሪያ ባሉ ዕይታዎች ላይ የሚያጠነጥን መሆኑን በመረዳት እነዚህን አመለካከቶች …

በሰላም አብሮ…

በሰላም አብሮ የመኖር፣መረዳዳት፣የመተሳሰብ የዘለቁ ባህሎች እና እሴቶች እንዲዳብሩ በማድረግ አወንታዊ ሳለም በአገራችን እንዲሰፍን ብልጽግና ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ እየሰራ ነው፤ለዚህ ውጥን መሳካት ደግሞ የሁላችንም ድርሻ ሊኖር ይገባል፡፡ የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት በዘላቂነት እንዲረጋገጥ ከመደበኛ ህግ ማስከበር በተጨማሪ አገራዊ እሴቶቻችንና አገር በቀል እውቀቶችን ለሰላም ግንባታ እንዲውሉ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ማህበራዊ ሃብቶችና እሴቶቻችን በመጠበቅ በቡድኖች እና …

ብልጽግና ፓርቲ ብሔራዊ መግባባትን…

ብልጽግና ፓርቲ ብሔራዊ መግባባትን ለማዳበር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ቅድሚያ ሰጥቶ ከሚሰራቸው ተግባራት አንዱ በአገራችን የቂም እና የጥላቻ ታሪክ ምዕራፍ እንዲዘጋ ማድረግ ነው፡፡ ይህን ለማሳካት ባህላዊና ዘመናዊ የእርቀ ሰላም ግንባታ አማራጮችን በመጠቀም እርቀ ሰላምን ለማምጣት በቁርጠኝነት እየሰራ ነው፡፡ለቀጣዩ ትውልድ ቂምና ቁርሾ ሳይሆን ሰላም እና ወንድማማችነትን ለማውረስ የእርቀ ሰላም አማራጮችን ሁሉ እየተጠቀመ ይገኛል፡፡ ብሔራዊ መግባባትን ለማምጣትና እጅግ መሰረታዊ …

ብልጽግና ፓርቲ በፈታኝ…

ብልጽግና ፓርቲ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ባለችው አገራችን ከየትኛውም ጽንፍ ሳይወግን ችግሮችን ተቋቁሞና መስዋዕት ከፍሎ ኢትዮጵያን ለማሻገር ቆርጦ የተነሳ  ነው፡፡ በኢትዮጵያ የነበረውን ኢፍትሃዊ ተሳታፊነትና አካታችነት የጎደለው አካሄድ በመለወጥ ሁሉም እኩል የሚሳተፍበትና የሚወከልበትን እድል መፍጠር የቻለ ፓርቲ ነው ብልጽግና፡፡ ብልጽግና ፓርቲ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል እውነተኛ ፌዴራሊዝም ለመትከል የሰራ፤ ሁሉም በፍትሃዊ መንገድ የሚወከልበትና አካታች ዴሞክራሲያዊ …

በ10 ዓመት የልማት ዕቅድ…

በ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ውስጥ የማህበራዊ ዘርፍ ልማት ዕቅድ ውስጥ የሕዝብ አገልግሎት፥ የፍትሕና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ዕቅድ ዘርፍ የትኩረት መስክ፡-  የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥና ተጠያቂነት፡-  ብቁ፣ ገለልተኛና ነጻ የመንግስት አገልግሎት ሥርዓት መገንባት  የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ሥራ አመራር ሥርዓት ማሻሻል  የህዝብ ሠራተኞች እሴት ግንባታና ሥነምግባርን ማሻሻል  ውጤታማ የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት …

ህብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝምን…

ህብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝምን በማጠናከር የተጀመረውን የልማትና የብልጽግና ጉዞን እውን ለማድረግ ብልጽግና ፓርቲ እየሰራ ይገኛል፡፡ ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝም የብሄር ብሄረሰቦችና የህዝቦችን ብዝሃነት፣ ማንነት፣ እኩልነትና ሌሎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን የሚያረጋግጥ ስርዓት ነው። የብሄር ብሔረሰቦችን እኩልነት ያረጋገጠውን ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝምን በማጠናከር የታለመውን የልማትና የብልጽግና ጉዞ ይበልጥ ለማሳካት ብልጽግና ፓርቲ ይሰራል ። የፌዴራል ስርዓቱን በማጠናከር …