ከሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ!

የምንገኝበት የፖለቲካ መድረክ ሀገር አፍራሽ ከሀዲዎች እየፈረሱ የሚገኙበት ታሪካዊ መድረክ ነው የግፈኞች ፀሀይ እየጠለቀች በምትገኝበት በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ወገን ከሀዲውና ወንበዴው ትህነግና የጥፋት አጋሮቹ በሌላ ወገን የሚፋለሙበት አውደውጊያ ላይ እንገኛለን። ፓርቲያችን እና መንግስታችን ብስለት በተሞላበት አመራር የንጹሃንን ደም የጠጣው እና የህዝባችንና የሀገራችን አለኝታ የሆነው የመከላከያ ኃይላችንን የጨፈጨፈው አሸባሪ ቡድን በያለበት…

ሠሞኑን በድባጤ ወረዳ ቂዶህ ቀበሌ በንጹኃን ዜጎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት ከሰብዓዊነትም ሆነ ከኢትዮጵያዊነት ውጪ የሆነ የወንጀለኞች የክፋት ጠርዝ እና የጭካኔ ጥግ ማሳያ እኩይ ተግባር ነው- የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ

ሠሞኑን በድባጤ ወረዳ ቂዶህ ቀበሌ በንጹኃን ዜጎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት ከሰብዓዊነትም ሆነ ከኢትዮጵያዊነት ውጪ የሆነ የወንጀለኞች እኩይ ተግባር የክፋቱን ጠርዝ እና የጭካኔውን ጥግ የሚያሳይ ፍጹም ሠይጣናዊ የሆነ እኩይ ተግባር መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽና ፓርቲ ጽ/ቤት ገለጸ፡፡ፓርቲው በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ፣ በጣዕረ-ሞት ውስጥ የሚገኘው የህወሓት ጁንታ ቡድን ቀደም ሲል በአምሳሉ የቀረፃቸውና የጥፋት ተልዕኮ ሰጥቶ ያሰማራቸው…

ከብልጽግና ፓርቲ (ብልጽግና) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ የአረመኔዎች እና የወንበዴዎች ዋሻ አትሆንም!!!ከሀዲው የህወሃት ጁንታ ቡድን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊታችን እና በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸማቸውን የጭካኔ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች በሰላማዊ ሰልፎች እያወገዙት ይገኛሉ፡፡ መንግስት የጀመረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥልና አሸባሪው የጁንታው መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ህዝባችን ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ሴረኛው ቡድን የፈፀመውን የሀገር ክህደት ወንጀል…