የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ምንም በማያውቁ ንጹሀን ዜጎች ላይ ባደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል

የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ምንም በማያውቁ ንጹሀን ዜጎች ላይ ባደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ አሸባሪው የህውሃት ቡድን በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊማኮ ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ምንም በማያውቁ ንፁሃን ዜጎች ላይ ለደረሰው ሞት ፣ የአካል ጉዳት እና የንብረት ውድመት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል። መላው…

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ!

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ! ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የተጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን የውጭ ወራሪዎችን ብቻ ሳይሆን የውስጥ ባንዳዎችን በማንበርከክ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ በነፍሳቸው ተወራረደው ለእኛ አቆይተውልናል። በታሪክ አጋጣሚ ዛሬም ኢትዮጵያ የአጠባ ጡቷን፣ የአጎረሰ እጇን የሚነክሱ ከሐዲዎች፣ ሊያዳክሟትና ሊበትኗት ከቅርብና ከሩቅ…

አሸባሪው የህውሓት ቡድን የህዝቦችን ወንድማማችነት ለመሸርሸርና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የያዘውን ከንቱ ምኞት ለማምከን በሚደረገው ትግል ውስጥ ማንኛውም መስዋዕትነት ለመክፈልም ዝግጁ መሆኑን የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ ገለፀ

አሸባሪው የህውሓት ቡድን የህዝቦችን ወንድማማችነት ለመሸርሸርና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የያዘውን ከንቱ ምኞት ለማምከን በሚደረገው ትግል ውስጥ ማንኛውም መስዋዕትነት ለመክፈልም ዝግጁ መሆኑን የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ ገለፀ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ የህዝባችንን አንድነት በማጠናከርና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ደጀን በመሆን በንቃትና በትጋት መስራቱን እንደሚቀጥልና ኢትዮጵያን ለማዳን የሚደረገው ትግል የሚጠይቀውን ማንኛውም መስዋዕትነት ለመክፈልም ዝግጁ መሆኑንም አስታውቋል። ኢትዮጵያ ህልውናዋንና ሉዓላዊነቷን የሚፈታተን አደጋ…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየዉን መደበኛ ስብሰባ አጠናቀቀ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታህሳስ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየዉን መደበኛ ስብሰባ አጠናቋል፡፡ ኮሚቴዉ በሰላም፣ በልማት፣ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና መጪዉን አገራዊ ምርጫ በተመለከቱ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት ተወያይቶ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡ በዋናነት ባለፉት ሁለት አመታት ተኩል በአገራችን የታየዉ ለዉጥ በርካታ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና…