የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ር/መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ር/መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል   “አሸባሪውን የህወሓት ኃይል እየመከትን የልማት ስራዎቻችንም እናስቀጥላለን” ያሉት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፤ ሀገራዊ፣ ወቅታዊና ክልላዊ ጉዳዮችን በማስመልከት መግለጫ የሰጡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እንደተናገሩት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የክልሉ መንግሥትና ህዝብ…

የውሸት ፀሐይ ሲጠልቅ የሴረኞች ወጥመድ ይበጠሳል…

ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ ምሽት እንደ ጨለመ ቢቀርስ?” ወይንም ‘ንጋት ባይመጣስ?’ ብለን አንሠጋም። ንጋቱ አይቀሬ ነውና አስደንጋጩ ጨለማ በማለዳው የብርሃን ጸዳል ይዋጣል። የአዲሱ ቀን ጎሕ ሲቀድድ አስፈሪዎቹ አውሬዎች ወደየጎሬያቸው መግባታቸው፣ የሌሊቱም ቁር ለቀኑ ሙቀት ሥፍራ መልቀቁ…

ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ ምድረ ቀደምቷ ሃገራችን ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ የብዙ ብሔር ብሔር ሰቦች እና ቋንቋዎች ባለቤት የአይበገሬዎቹ ጀግኖች ሃገር የልበ ሩህሩሆች እና ቀና ልብ አባቶች እና እናቶች ሃገር የሰው ዘር መገኛ እንግዳ ተቀባይ ከማንም በላይ ሰብአዊነትና ስብዕና የሚያስቀድም ህዝብ ለፈጣሪ እንጂ ለማንም የማትንበረከክ እናት ሃገራችን በጣም ብዙ ፈተናዎች አልፋ የውጭ እና…

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ 17 የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሔዱት ያለው የምክክር መድረክ ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ 17 የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሔዱት ያለው የምክክር መድረክ ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ   በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የአቋም መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል   በአሁኑ ወቅት ሀገራችን የለውጥ ምህዋር ላይ የምትገኝ ቢሆንም ከዚህ ጉዞ የሚያደናቅፏት ፈተናዎች ያልተለዪት…