በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለመምከር ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ሴቶች ጋር ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል

በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለመምከር ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ሴቶች ጋር ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል   የአቋም መግለጫው ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡   ኢትዮጵያ አገራችን የራሷን ጉዳይ በራሷ የመፍታት አቅም እና ችሎታም ያላት እና በታሪኳ ማሸነፍን እንጂ መሸነፍን አስተናግዳ የማታውቅ እና እኛም ህዝቦቿ የአድዋ ትውልዶች መሆናችንን እሳወቅን ማናቸውም ኃላያላን ነን…

በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለመምከር ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ወጣቶች ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ ባለ አምስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል

በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለመምከር ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ወጣቶች ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ ባለ አምስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡ የአቋም መግለጫው እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ የወጣት አደረጃጀቶች ባመቻቹት በዚህ መድረክ እኛ ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጣን ወጣቶች በወቅታዊ የሃገራችን ሁኔታ ላይ ምክክር አድርገናል፡፡ በመድረካችን ላይም አሸባሪው ህወሃት ኢትዮጵያ ሃገራችንን ለመበታተን እና ክብርዋን ዝቅ ለማድረግ በአፉ በከፍተኛ አመራሮቹ ከሚለውና ከሚፎክረው…

ከደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ከደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ ለአሻጥረኞች እኩይ ሴራ መሳሪያ እንዳንሆን እንጠንቀቅ፡፡ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስትና ህዝብ ሀገራችን ኢትዮጵያ በውስጥና በውጭ ከገጠማት ፈተና ለመታደግ ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት ርብርብ በማድረግ ላይ ነው፡፡ በአንድነት ከቆምንና ተደምረን ከተጋን ይኽን ፈተና አሸንፈን፣ ችግሩን ወደ ዕድል፣ ዕድሉንም ወደ ታላቅ ድል ለውጠን፣ ሀገራችንን ወደ…

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወቅታዊ ሁኔታ መግለጫ

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወቅታዊ ሁኔታ መግለጫ የኦሮሚያ ክልል መንግስትና ህዝብ ኢትዮጲያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ እዘምታለሁ፤የትም፤መችም፤ በምንም የሚለዉን ሀገራዊ መሪ ቃል በተጨባጭ በመተግበር ላይ ይገኛሉ፡፡ አሸባሪዎቹ ሕወሐት/ጁንታና ኦነግ-ሸኔ ግንባር ፈጥረው የወጠኑትን ሀገርን የማፍረስና እልቂትን የመፍጠር አጀንዳ በማምከን ሀጋራዊ ሉኣላዊነትና ነፃነት ያላንዳች መንገራገጭ ለማስቀጠል ዘብ ቆመዋል፡፡ ከዚህ አንፃር የሉኣላዊነታችን ጋሻና መከታ ለሆነው ለጀግናው የመከላከያ…