ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር ዋና ዋና ነጥቦች:-
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር ዋና ዋና ነጥቦች:- ** የሰው ልጆች እውነተኛ ክብር እና ነፃነት መሰረቱ በዘላቂነት ራሳቸውን መምራት መቻላቸው ነው፤ ** የከፋ ድህነት እና የእርዳታ ጥገኝነት ለፖለቲካ፣ ለአስተዳደር፣ ለደህንነት እና ለሰብአዊ ልማት ቀውሶች አባባሽ ምክንያቶች ናቸው፤ ** ሀገራችን ኢትዮጵያ ለባለብዙ ወገን ተቋማት…
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰባስበው የተሰጠ የአቋም መግለጫ
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰባስበው የተሰጠ የአቋም መግለጫ በአገራችን ኢትዮጵያ ተገደን የገባችበትን ጦርነት ከውጭ ጠላትና ከውስጥ ባንዳ የተቃጣብንን የሉዓላዊነት ጦርነት በመመከት ፓርቲዎች መንግስት በጠራው ስብሰባ ላይ ተገኝተው በጥልቅ መክረዋል፡፡መንግስት በልበ ሰፊነት አይቶ ያደረገውን የተናጠል የተኩስ አቁም እየደገፍን አገራችን ላይ የተቃጣውን ጦርነት ሁለንተናዊ ድጋፍ የምናደርግ መሆኑን እየገለጽን ፓርቲዎቹ የቀረቡትን የውይይት መነሻ ጽሁፎች ገምግሞ አስተያየት…
ወቅታዊ የአገራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያነሷቸው ሃሳቦች
ወቅታዊ የአገራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያነሷቸው ሃሳቦች የአዲስ ትውልድ ፓርቲ ጸሀፊ የሆኑት አቶ ክፍለማሪያም ሙሉጌታ በዓለም ላይ ብዙ አሸባሪ ድርጅቶችን ማየታቸውን ገልጸው እንደ ህወኃት አይነት እጅግ አስከፊና ጨፍጫፊ የሽብር ቡድን ግን አይቼ አላውቅም ሲሉ ተናግረዋል፤ አቶ ክፍለማሪያም አያይዘውም ዕድሜያቸው ያልደረሱ ህጻናትንና አቅመ ደካሞችን ወደ ጦርነት እያሰለፈ የሚገኘው አሸባሪው የህወኃት ቡድን በእምነት ተቋማት ላይ…
ክቡር አቶ አብርሐም አለኸኝ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽቤት ኃላፊ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት
ክቡር አቶ አብርሐም አለኸኝ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽቤት ኃላፊ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል እንትታነቡት ተጋብዛችኋል፡፡ ************************************************************************************** አንድ የታጠቀ ሚሊሻ ለአገሩና ለህዝቡ ሲል፣የአገሩንና የህዝቡን ውርደት መቋቋም አልችል ሲል፤ጠላትን እያርበደበደ፣እያንቀጠቀጠ ብቻውን 20ና 30፤እየገደለ የሚሰዋበት የትግል መድረክ ነው፡፡የኮኪት አርሶ አደርና ሚሊሻ፣ ይህን ጀብድ ፈጽሟል፡፡የቆቦ አርሶ አደር እና ሚሊሻው ይህን ጀብድ ፈጽመዋል፡፡የሐራ አርሶ…