የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!!

የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!! ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ የሚታወቀው ከደስታ ጊዜያት ይልቅ ቤተሰቡ ችግር በገጠመው ወቅት ነው። የፈተና መብዛት አንዳንዱን ቤተሰብ ሲያቀራርበው አንዳንዱን ያራርቀዋል፡፡ ደካማ መሠረት ያለው ቤተሰብ ውስጥ አደጋ ሲከሰት በቤተሰቡ አባላት መካከል ልዩነቶች አፍጥጠው ይታያሉ፤…

“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን!

“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን አስጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይሄን ወዳጅም ጠላትም ያውቀዋል። ድንበሯን ሊደፍሩ የሞከሩ አይበገሬ ክንዷን አይተዋል። ሊያስገብሯት የቋመጡ አቀርቅረው ተመልሰዋል። ክህደት ለፈጸሙባት ተገቢውን ትምህርት መስጠት፣ ከጀርባ የወጓትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣትን ታውቃለች። ለሺህ ዘመናት የተጎናጸፈችው ነጻነትና ሉዓላዊ ክብር…

በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ አዲሱን የአሜሪካ መንግስት መግለጫ አስመልክቶ ከVOA ጋር በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸው ሀሳቦች፡-

በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ አዲሱን የአሜሪካ መንግስት መግለጫ አስመልክቶ ከVOA ጋር በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸው ሀሳቦች፡- ********************************************************************* • ኢትዮጵያን ማገዝ የሚቻለው አሸባሪነት እና ጥፋተኝነት እንዲወገድ የሚያደርግ እገዛ እንጂ እጅን አስረዝሞ ባልተገባ ሁኔታ ጣልቃ ለመግባት መሞከር ተገቢ ነው ብለን አናምንም፡፡   • አሜሪካ ከጅምሩ ጀምሮ ህወኃትን አስመልክቶ እውነታውን ከመረዳትና በመረጃ ላይ ተመስርቶ…

ከሱማሌ ብልፅግና ፓርቲ የተሰጠ እንኳን ደስ አላችሁ መግለጫ

ከሱማሌ ብልፅግና ፓርቲ የተሰጠ እንኳን ደስ አላችሁ መግለጫ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ውጤት ማምሻዉን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ሱማሌ ክልል በተወካዮች ምክርቤት ካለው 23 ወንበር ብልፅግና ፓርቲ 23ቱንም አሸንፏል ። የክልሉ ምክር ቤት ካሉት 272 ወንበሮችም 262ቱን ወንበር ብልፅግና ፓርቲ ማሸነፉን በቦርዱ የተገለጸው ውጤት ያመለክታል፡፡ መንግሥት እና ሕዝብ በጋራ ባደረጉት ዘርፈብዙ…