ኢትዮጵያ ታምርት…

ኢትዮጵያ ታምርት…

  • Post comments:0 Comments
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን በዛሬው እለት ጎብኝተዋል።
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ታምርት በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የፓርቲያችን ምክትል
ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ለ10 አመቱን ፍኖተ ብልፅግና መንገድ መሰረት ሊሆኑ የሚችሉ በጎ ጅምሮች
በኢግዚብሽኑ ላይ መመልከታቸውን ገልፀዋል።
መርሀ ግብሩን ላዘጋጁ አካላትንም በብልፅግና ፓርቲ ስም ላቅ ያለ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

Leave a Reply