የማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ዛሬ አግኝቻቸዋለሁ። በንግድ እና በኢንቨስትመንት ግንኙነት ላይ፣
በተለይም የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በተጠናከረ መልኩ ከማልታ ጋር ስለምንሠራበት ሁኔታ ተወያይተናል።
Pleased to receive Maltese Foreign Minister Ian Borg to #Ethiopia. Our two
countries will work to enhance trade and investment ties particularly in tourism.