በሰላም አብሮ የመኖር፣መረዳዳት፣የመተሳሰብ የዘለቁ ባህሎች እና እሴቶች እንዲዳብሩ በማድረግ አወንታዊ ሳለም በአገራችን እንዲሰፍን ብልጽግና ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ እየሰራ ነው፤ለዚህ ውጥን መሳካት ደግሞ የሁላችንም ድርሻ ሊኖር ይገባል፡፡
የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት በዘላቂነት እንዲረጋገጥ ከመደበኛ ህግ ማስከበር በተጨማሪ አገራዊ እሴቶቻችንና አገር በቀል እውቀቶችን ለሰላም ግንባታ እንዲውሉ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡
ማህበራዊ ሃብቶችና እሴቶቻችን በመጠበቅ በቡድኖች እና ማህበረሰቦች መካከል ያለው ማህበራዊ ትስስር እና አብሮነት እንዲጠናከር ያደርጋል፡፡