”ክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ ሙዚቃን ለበጎ ለትውልድ ግንባታ የተጠቀሙ ታላቅ ሰው ነበሩ፤” የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ

  • Post comments:0 Comments
”ክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ ሙዚቃን ለበጎ ለትውልድ ግንባታ የተጠቀሙ ታላቅ ሰው ነበሩ፤” የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ
ክቡር አርቲስት አሊ ቢራ በሙዚቃቸው ስለ ትምህርት፣ ስለ ባህል፣ ስለ ጤና፣ ስለ ሰላም፣ ስለ ነፃነት፣ ስለ እኩልነት፣ ስለ አብሮነት በጥበብ ማህበረሰቡን አንቅተዋል።
ልዩነትን ሳይሆን አንድነትን፣ ጥላቻ ሳይሆን ፍቅርን፣ ግጭትን ሳይሆን ሰላምን፣ወንድማማችነትን፣ እኔን ሳይሆን እኛን ሞያቸውን በመጠቀም ያስተማሩ የሀገር ባለ ውለታ ነበሩ።
በማለት አቶ አደም በህልፈታቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀው ለቤተሰቦቻቸው ለአድናቂዎቻቸው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ተመኝተዋል።

Leave a Reply