ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ

  • Post comments:0 Comments
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመግለጫቸው ÷ ስምምነቱ ከአራት ዓመት ተኩል በፊት ወደ ተጀመረው የለውጥ ጎዳና የሚወስድና ለሰላም ያለንን ቁርጠኝነት ያሳየ እና ጸንቶ የሚኖር ነው ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ “እኛም ለተግባራዊነቱ ያለን ቁርጠኝነት ጠንካራ ነው” ሲሉም ነው የገለጹት፡፡

Leave a Reply