መላው የብልጽግና አባላት…

መላው የብልጽግና አባላት…

  • Post comments:0 Comments
መላው የብልጽግና አባላት፣መላው የፓርቲያችን ደጋፊዎች መገንዘብ ያለባቸው ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና መውጣት የምትችለው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት፣በፍቅር፣በወንድማማችነት ተከባብረው፣ተፈቃቅደው ተዋደው መትጋት ሲችሉ ብቻ በመሆኑ እኛ ብልጽግናዎች መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ልብና መንፈስ ተሳስረን ሁሉንም የምንጠቅም፣ሁሉንም የምናገለግል፣ሁሉን የምንወድና ለሁሉም የምንቆም መሆን ይጠበቅብናል፡፡
 
በሁሉም ዘርፍ የኢትዮጵያን ፍላጎትና የኢትዮጵያን ልዕልና ማረጋገጥ የሚችልበትን አቅጣጫ በነደፈው አግባብ ልክ መስራትና መፈጸም የሚችል ያንንም ማሳዬት የሚችል ፓርቲ መሆኑን በኩራት ለሁላችሁም መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡
 
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝደንት
 
#Prosperity

Leave a Reply