“የአባቶቻችንን የጀግንነት መንፈስ ተላብሰን ወደ ግንባር በመትመም የአሸናፊነት ታሪካችንን ልናስቀጥል ይገባል”- የአማራ ብልፅግና ፓርቲ

“የአባቶቻችንን የጀግንነት መንፈስ ተላብሰን ወደ ግንባር በመትመም የአሸናፊነት ታሪካችንን ልናስቀጥል ይገባል”- የአማራ ብልፅግና ፓርቲ

  • Post comments:0 Comments
“የአባቶቻችንን የጀግንነት መንፈስ ተላብሰን ወደ ግንባር በመትመም የአሸናፊነት ታሪካችንን ልናስቀጥል ይገባል”- የአማራ ብልፅግና ፓርቲ
ወደ ግንባር ለሚዘምቱ በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስትና የልማት ድርጅት ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች የሽኝት መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ፅሁፍ ያቀረቡት በአማራ ብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ፍስሀ ደሳለኝ ጊዜው ህይወትን እስከመስጠት በደረሰ ቁርጠኝነት ህልውናችንን ለማስከበር ወደ ግንባር የምንዘምትበት፣ በአንድ ቆመን ጠላትን በመደምሰስ በወራሪ ቡድኑ መቃብር ላይ ኢትዮጵያን የምናፀናበት ነው ብለዋል።
የአባቶቻችንን የጀግንነት መንፈስ ተላብሰን ወደ ግንባር በመትመም የአሸናፊነት ታሪካችንን ልናስቀጥል ይገባልም ሲሉም አክለዋል።
በመርሀ-ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለና በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማእረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንንና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች መገኘታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
አካባቢህን ጠብቅ‼
ወደ ግንባር ዝመት‼
ሠራዊቱን ደግፍ‼

Leave a Reply