You are currently viewing የኦማኑ ሱልጣን ለጠ/ሚር ዐቢይ የደስታ መግለጫ ላኩ

የኦማኑ ሱልጣን ለጠ/ሚር ዐቢይ የደስታ መግለጫ ላኩ

  • Post comments:0 Comments
የኦማኑ ሱልጣን ለጠ/ሚር ዐቢይ የደስታ መግለጫ ላኩ
የኦማኑ ሱልጣን ሄይትሐም ቢን ጣሪቅ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የደስታ መልዕክት ልከዋል፡፡
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መመረጣቸውን ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የደስታ መግለጫ እየላኩ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም የኦማኑ ሱልጣን ሄይትሐም ቢን ጣሪቅ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የደስታ መልዕክት ልከዋል፡፡

ምላሽ ይስጡ