You are currently viewing የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ ተቀምጧል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ ተቀምጧል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

  • Post comments:0 Comments
የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ ተቀምጧል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷል።
በስብሰባው ላይ የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

ምላሽ ይስጡ