You are currently viewing የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል

የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል

  • Post comments:0 Comments
የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል
የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል።
በአፋር በኩል አራት ወረዳዎች ወረራ ለመፈጸም በሞከረው የሽብር ቡድን ላይ የጸጥታው ሃይል የማያዳግም እርምጃ እየወሰደበት እንደሚገኝ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት የገለጹት የአፋር ልዩ ሃይል አዛዥ ረዳት ኮምሽነር መሃመድ ሲራጅ ገልጸዋል።
በክልሉ ህዝብ ከጸጥታው ሃይል ጎን ተሰልፎ ጁንታውን አደብ እያስገዛው ነውም ብለዋል ኮምሽነር መሃመድ።
በርካታ የጁንታው ሃይል መማረካቸውን ያነሱት ዋና አዛዡ ፥ጁንታው ከባድ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ጥሎ መፈርጠጡንም ተናግረዋል።

ምላሽ ይስጡ