ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች

ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች

  • Post comments:0 Comments
ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች
 
ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል የምትሻገረውን ኢትዮጵያ ለማልበስ አረንጓዴ ዐሻራችንን እናሳርፍ ነው ያሉት።
“ኢትዮጵያን ለማዳን እንዘምታለን፤ ኢትዮጵያን ለማልበስ እንተክላለን” በማለትም ለስኬታማነቱ ህዝቡ አንድነቱን እንዲያጠናክር መልዕክት አስተላልፈዋል።

Leave a Reply