የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የምርጫ ሂደት ግምገማ አካሄደ

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የምርጫ ሂደት ግምገማ አካሄደ

  • Post comments:0 Comments
የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የምርጫ ሂደት ግምገማ አካሄደ
*******************************
የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የምርጫ ሂደት ግምገማ አካሂዷል።
ግምገማው በቅድመ ምርጫ ዝግጅት፣ በምርጫ ክንውን፣ በሕዝብ ተሳትፎ እና በአጠቃላይ የምርጫው ሂደት ላይ ያተኮረ ነበር።
ኮሚቴው ከጠቅላላ ሂደቱ ጋር የተያያዙ ደካማ እና ጠንካራ ጎኖችን ፈትሾ በሰላም እና ደኅነት እንዲሁም በቀጣይ መሠራት ባለባቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል።

Leave a Reply