የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የምርጫ ጣቢያ 5 በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡

የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የምርጫ ጣቢያ 5 በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡

  • Post comments:0 Comments
የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የምርጫ ጣቢያ 5 በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡
ከምርጫ በኋላ ባስተላለፉት መልዕክታቸውም *በዚህ ምርጫ ህዝቡ በተለየ መልኩ በተረጋጋና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ድምጹን እየሠጠ ነው* ብለዋል፡፡
በቀጣይም የትኛውም ፓርቲ ብያሸንፍ የህዝብ ድምጽ የሚከበርበት መሆን ይገባል ስሉም ተናረዋል፡፡

Leave a Reply