የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የምርጫ 2013 ቅድመ ዝግጅት ስራ እየገመገመ ነው

የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የምርጫ 2013 ቅድመ ዝግጅት ስራ እየገመገመ ነው

  • Post comments:0 Comments
የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የምርጫ 2013 ቅድመ ዝግጅት ስራ እየገመገመ ነው!
በመድረኩ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም ብልፅግናን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች ተሳታፊ ናቸው።
መድረኩ ምርጫውን ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና በህዝቡ ዘንድ ተዓማኒነት ይኖረው ዘንድ እየተሠራ ያለውን ስራ ይገመግማል።
በመጨረሻም መደረኩ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች የሚያስቀምጥ ይሆናል።

Leave a Reply