በደብረማርቆስ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የተገኙበት የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመርያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው

በደብረማርቆስ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የተገኙበት የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመርያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው

  • Post comments:0 Comments

በደብረማርቆስ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የተገኙበት የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመርያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው

በአማራ ክልል 3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ማስጀመርያ መርሀ ግብር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በደብረማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ኢትዮጵያን እናልብሳት በሚል መሪ ቃል በክልል ደረጃ በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሊዳሞን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።

Leave a Reply