በለዉጡ መንግስትና ብልጽግና…

በለዉጡ መንግስትና ብልጽግና…

  • Post comments:0 Comments
በለዉጡ መንግስትና ብልጽግና ፓርቲ ያመጣቸዉ በርካታ ሀገራዊ ቱርፋቶችን ስንመለከት ዕድሜ ለሰጠው ገና አጓጊና ተዓምራዊ ለውጦችን ማየቱ አይቀሬ እንደሆነ ከወዲሁ መገንዘብ ይቻላል፡፡
 
በመንገዳገድ ላይ የነበረውን የሀገራችንን ኢኮኖሚ ፈር ከማስያዝ ጀምሮ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ሪፎርም በማድረግ ለህዝቡ እንዲመቹ ሆነው በማዋቀር በአጭር ጊዜ የሚታይና የሚጨበጥ ለውጥ በሁሉም መስኮች ማስመዝገብ ጀምሯል-ብልጽግና፡፡
 
 
በሀገራችን የተፈጠረዉን የለውጥ ማዕድ ተቋዳሽ ለመሆን የበቁበት የለዉጡ ትሩፋት መሆኑና የተጀመረዉ ሀገራዊ ለውጥ እየጎመራና እየፈካ ሄዶ ለዓመታት በህዝቡ ዘንድ ሲነሱ የቆዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ ትግሎች እንዲሳኩ ያደረገዉን ብልጽግና ፓርቲን በመመረጥ የውድ አገርዎን ዕጣ ፋንታ የወስኑ፡፡
 
ድቅድቁን ጨለማ የገፈፈዉና ያሸነፈዉን የጨለማ ንጉስ የሆነዉን የበራውን አምፖል በመመረጥና የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በማሳካት በሀገራችን ለዘመናት በጨለማ የኖረውን ህዝባችንን በአምፖል እንዲበራ ብልፅግናን በመምረጥ የብርሃን ተጠቃሚ መሆን ያስፈልገናል፡፡
 
ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ

Leave a Reply