ሰርተን እራሳችንን መመገብ ካልቻልን ስንዴ እየለመንን ነጻነት የሚባል ነገር የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ሰርተን እራሳችንን መመገብ ካልቻልን ስንዴ እየለመንን ነጻነት የሚባል ነገር የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

  • Post comments:0 Comments
ሰርተን እራሳችንን መመገብ ካልቻልን ስንዴ እየለመንን ነጻነት የሚባል ነገር የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
” ስንዴን ከመለመን ነጻ መውጣት የሚያስችል ብቁ የሆነ መልከአምድር አለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
“ኢትዮጵያ ይሄን የመሰለ መልከአምድር ይዛ፣ ውሃ ይዛ መንግስት እና ህዝብ በተለይም አርሶአደሩ በትክክል የግብርናን ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ ጉዳይ ከሀገር ህልውና ጉዳይ ጋር የተያያዘ መሆኑን አውቆ ሰርተን እራሳችንን መመገብ ካልቻልን ስንዴ እየለመንን ነጻነት የሚባል ነገር የለም ብለዋል።
ስንዴ እየለመንን የሃገር ክብር የሚባል ነገር የለም፣ ስንዴን ከመለመን ነጻ መውጣት የሚያስችል ብቁ የሆነ መልከአምድር አለን፡፡”

Leave a Reply