“መገፋትን እናውቀዋለን ትግልን እናውቀዋለን ከሁሉም በላይ ግን ማሸነፍን እናውቃለን ” ዶክተር አቢይ አህመድ

“መገፋትን እናውቀዋለን ትግልን እናውቀዋለን ከሁሉም በላይ ግን ማሸነፍን እናውቃለን ” ዶክተር አቢይ አህመድ

  • Post comments:0 Comments

“መገፋትን እናውቀዋለን ትግልን እናውቀዋለን ከሁሉም በላይ ግን ማሸነፍን እናውቃለን ”
ዶክተር አቢይ አህመድ
የኦሮሚያ ልማት ማህበር ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመደማመጥ እና አርቆ አሳቢነት የተገኘውን ለውጥ ማስቀጠል እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡
የራሳችሁን እና የሀገርን አንደነት ልትጠብቁ ይገባል ፤ ኢትዮጵያ የእናንተው ሀገር በመሆኗ የምትጠብቋት እና የምታሻግሯትም እናንተው ናችሁ ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
መረጋጋት፣ ማዳመጥ እና አርቆ ማሰብ መደማመጥ እና መተሳሰብ እጅጉን ያስፈልጋል፡፡
እንደምትረዱት ለረጅም ዘመናት እየተባላን ፤እየተጣላን ኖረናል፡፡ አሁን ግን ፍላጎታችን ሰላምና ብልጽግና ነው፡፡ባርነትን እናውቀዋለን መገፋትን እናውቀዋለን ትግልን እናውቀዋለን ከሁሉም በላይ ግን ማሸነፍን እናውቃለን ብለዋል ዶ/ ር ዐቢይ፡፡
አሁን ከኛ የሚጠበቀው ትግል አይደለም፡፡ ታግለችሁ አሸንፋቹሃልና ፤ አሁን ከእኛ የሚጠበቀው የተገኘውን ድል መጠበቅና ማስቀጠል ነውም ብለዋል።

Leave a Reply