You are currently viewing ለስኬት በ“ባዶ እግር”ም ቢሆን ጎዳናውን ሳይለቁ መገስገስ ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ለስኬት በ“ባዶ እግር”ም ቢሆን ጎዳናውን ሳይለቁ መገስገስ ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

  • Post comments:0 Comments
ለስኬት በ“ባዶ እግር”ም ቢሆን ጎዳናውን ሳይለቁ መገስገስ ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
የጉዞን ስኬታማነት ራዕይን አጥርቶ በማየት እና በ“ባዶ እግር”ም ቢሆን ጎዳናውን ሳይለቁ በመገስገስ ይወሰናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳስታወቁት የበለጸገ ሀገር ለመገንባት የሚደረገው ጉዞ ፈታኝ ቢሆንም “በታላቁ አበበ ቢቂላ በተግባር እንዳየነው፤ ምቹ የሚባለው መንገድ እንኳን ባዶ እግርን ያቆስላል” በማለት ጠቅሰዋል፡፡

ምላሽ ይስጡ