You are currently viewing የብልጽግና ታሪካዊ ተልዕኮ…

የብልጽግና ታሪካዊ ተልዕኮ…

  • Post comments:0 Comments
የብልጽግና ታሪካዊ ተልዕኮ ዴሞክራሲን መትከልና ማጽናት ነው፡፡ብልጽግና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ስኬታማ የትውልድ ሽግግር እንዲደረግ ዕድል የፈጠረ ፓርቲ ነው፡፡የመሬት ጥያቄ የብሔሮች እኩልነት ጥያቄና ሌሎች የግለሰብና የቡድን መብቶች ብልጽግና በተረከበው የትውልድ ተልዕኮ እውነተኛ መልስ ያገኛሉ፡፡
 
በሃገራችን ላይ ቀጥተኛ የህልውና አደጋዎች እንደተጋረጡ በማመን የዜጎች የሁለንተናዊ ፍላጎቶች መሳካት የሚቻለው በዴሞክራሲ እና የህግ የበላይነት እንደሆነ ጽኑ አቋም በመያዝ ሰው ወለድና መዋቅር ወለድ ጭቆናዎች ካስገቡን ያልተቋረጠ የግጭት አዙሪት መውጣት የምንችለው ዴሞክራሲን ዕውን ስናደርግ ነው፡፡
 
በዴሞክራሲና በህግ የበላይነት ዕጦት ምክንያት የሚከሰቱ ያልተቋረጡ የዜጎች አመጽን አስቁሞ ዜጎችን ፊታቸውን ወደ ሃገር ግንባታና ልማት ማዞር የሚቻለው የዴሞክራሲ ጫናዎችን መፍታት ሲቻል ነው በሚል ጠንካራ ቁርጠኝነት ነው፡፡
 
ተጨማሪ የቪዲዮ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://www.youtube.com/channel/UCDjrabrExOjDbogAkeOUI5w
ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ

ምላሽ ይስጡ