ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ Post published:ግንቦት 12, 2021 Post comments:0 Comments ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በወቅታዊና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር እየተካሄደ ስለሚገኘው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድርን አስመልክቶ መክረዋል፡፡ Read more articles Previous Postለምርጫው ፍጹም ሰላማዊነት… Next Postየጨለማ ንጉስ የሆነዉን የብርሃን አምፖልን… You Might Also Like ከ580 ሚሊዮን ብር በላይ የተለያዮ የኢትዮጵያ ክልሎችና ባለሃብቶች ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በስጦታ አበርክተዋል!! ህዳር 27, 2023 ከአዲስ አበባ ለመከላከያ ሠራዊት በሙያቸው ድጋፍ የሚሰጡ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ተሸኙ ነሐሴ 13, 2021 በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የተመራ የኢትዮጵያ ልኡክ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያየ ሐምሌ 17, 2020 ምላሽ ይስጡ ምላሽ ሰርዝCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional) በዚህ አሳሽ ውስጥ ስሜን ፣ ኢሜይልን እና ድር ጣቢያን ለቀጣዩ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ያስቀምጡ ።