• Post comments:0 Comments

በሀገራችን የተፈጠረዉን የለውጥ ማዕድ ተቋዳሽ ለመሆን የበቁበት የለዉጡ ትሩፋት መሆኑና የተጀመረዉ ሀገራዊ ለውጥ እየጎመራና እየፈካ ሄዶ ለዓመታት በህዝቡ ዘንድ ሲነሱ የቆዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ ትግሎች እንዲሳኩ ያደረገዉንና ግዙፉን ጨለማ የገፈፈዉና ያሸነፈዉን የጨለማ ንጉስ የሆነዉን የበራውን አምፖል በመመረጥና የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በማሳካት በሀገራችን ለዘመናት በጨለማ የኖረውን ገጠራማውን ክፍል በአምፖል እንዲበራ ብልፅግናን በመምረጥና ይህንን የጨለማ ንጉስ የሆነዉን አምፖሉን ወደ ቤታችን በማስገባት የብርሃን ተጠቃሚ መሆን ያስፈልገናል፡፡

ብልጽግናን ይምረጡ

Leave a Reply