• Post comments:0 Comments

ረጅሙን የኢትዮጵያ ታሪክ ለጊዜው አቆይተን ባለፉት ሶስት ዓመታት በነበረው ትግል ውስጥ የሀገራችንን ህዝቦች ያካሄዱትን የለውጥ እንቅስቃሴ ፓርቲያችን ግንባር ቀደምና ፋና ወጊ በመሆን ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎችን በድፍረት ተጋፍጦ ፤የማይነካ ይመስል የነበረውን ምሽግ ደረማምሶ፤ህዝቡን አታግሎ እነሆ በኢትዮጵያ ምድር የተስፋ ብርሃን እንዲፈነጥቅ አድርጓል፡፡

ክቡር አቶ ብናልፍ አንዷለም

የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ

Leave a Reply