You are currently viewing

  • Post comments:0 Comments

መጪው ምርጫ በሚፈለገው ደረጃ ሊከናወን የሚችለው ቅድሚያ ሰላምና መረጋጋት ሲሰፍን ነው፡፡ለሀገርና ለህዝብ ሰላም ተገቢውን ትኩረት ልንሰጠው ይገባል፡፡ለዚህ ደግሞ የእያንዳንዳችን ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ሀገር ከምርጫም በላይ ናት ፤ሀገር ከፖለቲካም ፓርቲ በላይ ናት ፡፡ትናንትም ነበረች ዛሬም አለች፣ነገም ትኖራለች፡፡

ሀገር ሀገር ናት፡፡ሲከፋንም ሲደላንም የምንኖርባት ፡፡ስለሆነም በዚህ ዓመት በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ነጻና ፍጹም ዴሞክራሲያዊና በፍትሃዊነት ይጠናቀቅ ዘንድ ለሰላም ቅድሚያ ልንሰጠው ይገባል፡፡ ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነውና፡፡

ምላሽ ይስጡ