የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው “የአፍሪካ ቱሪዝም ጀግና ሴት መሪ” ተብለው ተመረጡ

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው “የአፍሪካ ቱሪዝም ጀግና ሴት መሪ” ተብለው ተመረጡ

  • Post comments:0 Comments

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው “የአፍሪካ ቱሪዝም ጀግና ሴት መሪ” ተብለው ተመረጡ።የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ እኤአ የ2019 ምርጥ የአፍሪካ ቱሪዝም መሪ ሆነው ነው የተመረጡት።ምርጫውን ይፋ ያደረገው በጋና የሚገኘው ስትሪት ኦፍ ጎልድ ፋውንዴሽን የተሰኘው ድርጅት ነው ተብሏል።

ሚንስትሯ አሸናፊ ሆነው መመረጣቸውን በጋና የሚገኘው ስትሪት ኦፍ ጎልድ ፋውንዴሽን የተሰኘው ድርጅት አስታውቋል።ዶ/ር ሂሩት በማህበራዊ ገፃቸው ባስተላለፉት የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት “በቱሪዝም፣ በሆቴልና መስተንግዶ በአጠቃላይ በዘርፋችን ላይ ለተሰማራችሁ እና ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሰራኞተችና አመራር በሙሉ እውቅናው የእናንተው ነውና እንኳን ደስ አላችሁ” ብለዋል።

Leave a Reply