You are currently viewing የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

  • Post comments:0 Comments

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ማለዳ የህወሓትን ጁንታ ሃይል ድል አድርጎ የአዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡የመከላከያ ሰራዊቱ አሁን ላይ ወደ መቐለ እያመራ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ሰራዊቱ በትናንትናው እለት አክሱምን መቆጣጠሩ የሚታወስ ነው፡፡

ምላሽ ይስጡ