You are currently viewing የሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም በመለገስ ድጋፋቸውን ገለጹ

የሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም በመለገስ ድጋፋቸውን ገለጹ

  • Post comments:0 Comments

የባሕል እና ቱሪዝም እንዲሁም የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች “ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ”፣ “ደሜን ለመከላከያ ሠራዊቴ” በሚል መርህ ቃል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል።የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራር አካላት እና ሠራተኞች በአገር ደረጃ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እየተደረገ ያለው ጥረት ትክክል መሆኑንም ገልጸዋል።

ምላሽ ይስጡ