Skip to content
የኮሚሽኑ መረጃዎች
ቁጥሮች ምን ያሳያሉ?
-
የፌዴራል ኮሚሽን
-
በብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 17(1) (ሸ) መሰረት ከተቋቋሙ የፓርቲ ተቋማ መቅሮች አንዱ ነው፡፡
-
የክልል/ከተማ ኮሚሽን
-
በፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 23(5) መሰረት በ11 ክልል፣ አዲስ አበባ ከተማና ድሬደዋ አስተዳደር ውስጥ ኮሚሽኑ አደረጃጀት አሉት፡፡
-
የዞን/ከተማ ኮሚሽን
-
በፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 23(5) እና 25(3) መሰረት ለክልል ተጠሪ የሆኑ 94 ዞኖችና 39 ከተሞች እንዲሁም በፌዴራል ተቋማት ዞን፣ በፓርላማ ልዩ ወረዳ እና የውጭ ጉዳይ ዞን ውስጥ ኮሚሽኑ ተደራጅቶ ይገኛል፡፡
-
የወረዳ/ልዩ ወረዳ/ከተማ ኮሚሽን
-
በፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 23(5) እና 25(3) መሰረት ለዞን ተጠሪ በሆኑ 1106 ወረዳዎች/ልዩ ወረዳዎችና ከተሞች ውስጥ ኮሚሽኑ ተደራጅቷል፡፡
-
የመሰረታዊ ድርጅት ኮሚሽን
-
በፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 23(5) መሰረት በ57670 የፓርቲ መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ ኮሚሽን ተደራጅቷል፡፡