የኮሚሽኑ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች
-
የኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 21 ዞኖች፣ 23 ከተሞች፣ 333 ወረዳዎችና 23887 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 11 ዞኖች፣ 8 ከተሞች፣ 228 ወረዳዎችና 6266 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የሶማሌ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 10 ዞኖች፣ 6 ከተሞች፣ 46 ወረዳዎችና 7220 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የአፋር ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 6 ዞኖች፣ 1 ከተማ፣ 43 ወረዳዎችና 1500 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢን/የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 3 ዞኖች፣ 2 ከተሞች፣ 24 ወረዳዎችና 509 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የጋምቤላ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 5 ዞኖች፣ 12 ወረዳዎችና 24 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 9 ወረዳዎችና 193 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የሲዳማ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 1 ዞኖች፣ 1 ከተማ፣ 44 ወረዳዎችና 3128 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 6 ዞኖች፣ 53 ወረዳዎችና 2604 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንናየሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 12 ዞኖች፣ 88 ወረዳዎችና 7949 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 7 ዞኖች፣ 70 ወረዳዎችና 2984 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 12 ክፍለ ከተሞች፣ 119 ወረዳዎችና 1255 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የድሬዳዋ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
በክልሉ በሚገኙ 13 ወረዳዎችና 60 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የፌዴራል ተቋማት ኮሚሽን
-
-
የፌዴራል ተቋማት ዞን – በዞኑ በሚገኙ 23 ወረዳዎችና 87 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የፓርላማ ልዩ ወረዳ – በልዩ ወረዳው በሚገኙ 4 መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-
የውጭ ጉዳይ ዞን በዞኑ በሚገኙ ___ ወረዳዎችና ___ መሰረታዊ ድርጅቶች ውስጥ የኮሚሽኑ መዋቅሮች ይገኛሉ፡፡
-