የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን በፓርቲው አንደኛ ጉባዔ በጸደቀው መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 14(2) መሰረት ከተቋቋሙ የፓርቲ ተቋማዊ መዋቅሮች አንዱ ሆኖ የተመሰረተ ነው፡፡