ዜና

 

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና አቀረቡ

የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና…

የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ የጽህፈት ቤት ሃላፊ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ የጽህፈት ቤት ሃላፊ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ የጽህፈት ቤት ሃላፊ የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ በተሳካ…

የዘንድሮው አገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

የዘንድሮው አገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ ኢትዮጵያን እናልብሳት በሚል መሪቃል 6 ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ችግኞች የሚተከሉበት የአረጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዛሬ…

የዕዙ የሠራዊት አባላት አሸባሪውን የህውሓት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግብዓተ መሬት ለማስገባት በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ ይገኛሉ -ሜ/ጀ መሰለ መሠረት

የዕዙ የሠራዊት አባላት አሸባሪውን የህውሓት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግብዓተ መሬት ለማስገባት በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ ይገኛሉ -ሜ/ጀ መሰለ መሠረት   የምዕራብ ዕዝ ዋና…

የወላይታ ሶዶ ከተማ እና የአረካ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች የወዳጅነት ጨዋታ ተካሄደ

የወላይታ ሶዶ ከተማ እና የአረካ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች የወዳጅነት ጨዋታ ተካሄደ   በአረካ ከተማ አስተዳደር የወላይታ ሶዶ እና የአረካ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አባልና…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ መጠናከር አለበት- ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተጠናከረ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ…