ዜና

 

የፈራረሰው የትግራይ ክልል መዋቅር ዳግም ይደራጃል

የትግራይ ጊዜአዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ በጊዜአዊ አስተዳደሩ የሚሰሩ ስራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።ዶ/ር ሙሉ በመግለጫቸው የፈራረሰው የትግራይ ክልል መዋቅር…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ዛሬ በተለያዩ መድረኮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተናገሯቸውን ንግግሮች እና መግለጫዎች ያካተቱ ሦስት ‹ከመጋቢት እስከ መጋቢት› ጥራዞች ይፋ አደረገ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ዛሬ በተለያዩ መድረኮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተናገሯቸውን ንግግሮች እና መግለጫዎች ያካተቱ ሦስት ‹ከመጋቢት እስከ መጋቢት›…

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትለን በሚጠበቅብን ግንባር ሁሉ ተሰልፈን መስዋዕትነት ለመክፈል ተዘጋጅተናል

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትለን በሚጠበቅብን ግንባር ሁሉ ተሰልፈን መስዋዕትነት ለመክፈል ተዘጋጅተናል የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ጥሪን ተከትለን በሚጠበቅብን ግንባር ሁሉ ተሰልፈን…

የጠላቶቻችንን ሟርት በስኬት የቀየረ ምርጫ አካሂደናል፦ አቶ ጥላሁን ከበደ

ደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ በየደረጃው የጋራ ምክር ቤት አቋቁመው የጥላቻን ግንብ አፍርሰው የመቀራረብን ድልድይ ለገነቡ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡…

የጠላትን አስተሳሰብ ከሕዝብ የመነጠል ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ አብርሃም አለኸኝ

የጠላትን አስተሳሰብ ከሕዝብ የመነጠል ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ አብርሃም አለኸኝ የመልካም አስተዳዳር ችሮግችን ለመፍታት አመራሮች ተገልጋዮችን በቀጥታ የሚያገኙበት ቀናት መመቻቸቱ የሕዝብን…

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽ ፍላጎት ላይ ተፅዕኖ እንደማያሳድር መግለጻቸው ጥሩ ጅማሮ እና የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ መሆኑን የውጭ ጉዳይ…