ዜና

 

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ለሃገራዊው ምርጫ ያለውን አጠቃላይ ዝግጅት ገመገሙ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ለሃገራዊው ምርጫ ያለውን አጠቃላይ ዝግጅት ገመገሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምርጫ ቁሳቁስ አቅርቦት፣ የምርጫ ጣቢያዎችን ከማዘጋጀት፣ ከመራጮች ምዝገባ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

እንኳን ለ1442ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! “ዒድ አል ፈጥር” በቅዱሱ ረመዳን ወር መጨረሻ እና በሻወል ወር የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚውል የጾም ወር ማጠናቀቂያ ታላቅ በዓል…

ግድቡ ኢትዮጵያ ሃብቷን በራሷ አቅም አልምታ ችግሮቿን መፍታት እንደምትችል የምታሳይበት ነው … ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ ሃብቷን በራሷ አቅም አልምታ ችግሮቿን መፍታት እንደምትችል የምታሳይበት ፕሮጀክት ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ…

ጁንታው አስከሬን ላይ በታንክ እስከመሄድ ግፍ ፈጽሞብናል .. የሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት

የህወሃት ቡድን በውድቅት ሌሊት ባደረሰብን ጥቃት አስከሬን ላይ በታንክ እስከመሄድ ግፍ ፈጽሞብናል ሲሉ ከጁንታው ቁጥጥር ስር ወጥተው በሰቆጣ በኩል የገቡ የሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት…

ዶክተር አብራሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

ዶክተር አብራሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትም የሆኑት ዶ/ር አብራሃም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው…

ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በግንባር በመገኘት የሃገር የቁርጥ ቀን ልጆችን አበረታቱ

ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በግንባር በመገኘት የሃገር የቁርጥ ቀን ልጆችን አበረታቱ   በሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ዓለሙ ስሜ እና…