ዜና

 

የብርሸለቆ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ‐ስርዓት አካሄደ

የብርሸለቆ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ‐ስርዓት አካሄደ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች…

የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የምርጫ ጣቢያ 5 በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡

የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የምርጫ ጣቢያ 5 በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ከምርጫ በኋላ…

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች የደም ልገሳ አካሄዱ

“ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን ” በሚል መሪ ቃል የህወሓት አጥፊ ቡድን የፈጸመውን የክህደት ተግባር በማውገዝና ለመከላከያ ሰራዊታችን ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ የብልፅግና…

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በነገው ዕለት በደብረ ብርሀን ከተማ ይጀመራል

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በነገው ዕለት በደብረ ብርሀን ከተማ ይጀመራል ስብሰባው ለ2 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በዋናነት በሊጉ የተሰሩ ስራዎችን በመገምገም ለቀጣይ…

የብልጽግና ፓርቲና የራሽያ ዩናይትድ ፓርቲ ግንኙነታቸው በሚጠናከርበት ዙሪያ መከሩ

የብልጽግና ፓርቲና የራሽያ ዩናይትድ ፓርቲ ግንኙነታቸው በሚጠናከርበት ዙሪያ መከሩ:: የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ እና በኢትዮጵያ የራሽያ ፌዴሬሽን አምባሳደር…

የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የስራ ርክክብ አደረጉ

የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የስራ ርክክብ አደረጉ:: ከአዲሱ የመንግስት ምስረታ በኋላ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው የተሾሙት አቶ አደም ፋራህ ከቀድሞው…