ዜና

 

የአማራና የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የፖለቲካ አቋሞች ላይ ስምምነት ተፈራረሙ

የአማራና የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የፖለቲካ አቋሞች ላይ ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጸ፡፡ፓርቲዎቹ ለ10 ወራት ያህል በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲወያዩ ቆይተው በ10 ነጥቦች ላይ…

የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የምርጫ 2013 ቅድመ ዝግጅት ስራ እየገመገመ ነው

የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የምርጫ 2013 ቅድመ ዝግጅት ስራ እየገመገመ ነው! በመድረኩ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ፣ የክልል፣ የዞንና…

የትግራይን ህዝብ በአሸባሪው ህወሓት ከተደቀነበት አደጋ ለመታደግ የትግራይ ተወላጆች በመደራጀት እንዲታገሉ ጥሪ ቀረበ

የትግራይን ህዝብ በአሸባሪው ህወሓት ከተደቀነበት አደጋ ለመታደግ የትግራይ ተወላጆች በመደራጀት እንዲታገሉ ጥሪ ቀረበ   የትግራይ ህዝብ በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት የተደቀነበትን አደጋ…

የትግራይ ተወላጆች እና የፓለቲካ ፓርቲዎች ለመከላከያ ሰራዊቱ በአዲስ አበባ ደም ለገሱ

የትግራይ ተወላጆች እና የፓለቲካ ፓርቲዎች ለመከላከያ ሰራዊቱ በአዲስ አበባ ደም ለገሱ   የትግራይ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ተወላጆች እና የትግራይ ማህበረሰብ ለመከላከያ ሰራዊቱ በአዲስ አበባ…

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የመቀሌ ጽህፈት ቤት በይፋ ሥራ ጀመረ

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በመቀሌ የሚገኘውን የፓርቲውን ዋና ጽህፈት ቤት በይፋ ሥራ አስጀመረ።በትግራይ ክልል ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት ምቹ ሁኔታ መፈጠሩም…

የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው-መስከረም አበበ

የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው-መስከረም አበበ   ነሐሴ 12/2013 /ብልጽግና/ በኢትዮጵያ ሴቶች አደረጃጀት በአገር አቀፍ ደረጃ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…