ዜና

 

የአሸባሪው ትህነግ እና የኦነግ ሸኔን ትንኮሳ በመቃወም በዱከም ከተማ ሰልፍ ተካሄደ

የአሸባሪው ትህነግ እና የኦነግ ሸኔን ትንኮሳ በመቃወም በዱከም ከተማ ሰልፍ ተካሄደ   የአሸባሪውን ትህነግ እና የኦነግ ሸኔን ትንኮሳ በመቃወም በዱከም ከተማ ሰልፍ ተካሄደ። የትህነግን…

የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ በአፋር ላይ የከፈተውን ወረራ የሚያወግዙ ህዝባዊ ሰልፎች በአፋር በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች ተካሂደዋል

የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ በአፋር ላይ የከፈተውን ወረራ የሚያወግዙ ህዝባዊ ሰልፎች በአፋር በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች ተካሂደዋል። የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ በአፋር በአርብቶ አደሩ ህዝብ ላይ…

የአሸባሪው ህወሓት እና በስሩ ያሰለፋቸው ሚሊሻዎች በትግራይ ክልል ባሉ የኤርትራ ስደተኞች ላይ እያደረሱ ያሉትን ጥቃት እንዲያቆሙ የአሜሪካ መንግስት አሳሰበ

የአሸባሪው ህወሓት እና በስሩ ያሰለፋቸው ሚሊሻዎች በትግራይ ክልል ባሉ የኤርትራ ስደተኞች ላይ እያደረሱ ያሉትን ጥቃት እንዲያቆሙ የአሜሪካ መንግስት አሳሰበ የአሸባሪው ህወሓት እና በስሩ…

የአሸባሪው ህወሓት ተግባር የአገር ክህደት መሆኑን የጌታቸው ረዳ ወንድም ሃይሌ ረዳ ገለጹ

የአሸባሪው ህወሓት ተግባር የአገር ክህደት መሆኑን የጌታቸው ረዳ ወንድም ሃይሌ ረዳ ገለጹ   አሸባሪው ህወኃት “ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ” በማለት እንቅስቃሴ መጀመሩ የአገር ክህደት መሆኑን…

የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ

በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን ከእቅዱ 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ። “የአረንጓዴ አሻራ” የክረምት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው እለት…

የአረብ ሊግ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም-የኢትዮጵያ መንግስት

የአረብ ሊግ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም-የኢትዮጵያ መንግስት የአረብ ሊግ በህዳሴ ግድብ ላይ በኳታር ተወያይቶ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል…