ዜና

 

የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ከሶማሊያ አቻቸው ጋር ውይይት አደረጉ

የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ከሶማሊያ አቻቸው ጋር ውይይት አደረጉ የኢትዮጵያ መከላከያ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ከሶማሊያ አቻቸው ጋር በፀጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት…

የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የወር ደመዉዛቸዉን ከመስጠት በዘለለ ለማንኛዉም ሀገራዊ ጥሪም ዝግጁ መሆናቸዉን አረጋገጡ

የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የወር ደመዉዛቸዉን ከመስጠት በዘለለ ለማንኛዉም ሀገራዊ ጥሪም ዝግጁ መሆናቸዉን አረጋገጡ   ‹‹ለሀገርን ለማዳን…

የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች ‹‹ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ›› በሚል ሀገር አቀፍ የድጋፍ መርሐ-ግብር ላይ ድጋፋቸዉን ገለጹ።

ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ ክቡራን ሚኒስትር ዴኤታዎችና የተለያዩ የሥራ ክፍል ሓላፊዎችና አጠቃላይ ሠራተኛዉ በጋራ በመሆን ‹‹ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ›› በሚል…

የኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የቤቶች እድሳት አስጀመረ

የኢፌድሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የቤት እድሳቱ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ተገኝተው ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቤቶችን…

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ማለዳ የህወሓትን ጁንታ ሃይል ድል አድርጎ የአዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡የመከላከያ ሰራዊቱ አሁን…

የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አሳሰቡ

የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አሳሰቡ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ችግር በውጪ ሀገራት ጣልቃ ገብነት ሊፈታ እንደማይችል እና መፍትሄው…