ዜና

 

ፖለቲካ ፓርቲዎች በፖለቲካ…

ፖለቲካ ፓርቲዎች በፖለቲካ ሥርዓት ግንባታዉ ዉስጥ አወንታዊ ሚና እንዲጫወቱ እየተደረገ ነው፡- አቶ ፓል ቶት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርበን መስራት በመቻላችን በፖለቲካ ሥርዓት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝቡ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ

ፕሬዝዳት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሦስተኛውን ዙር የ8100 A የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በይፋ አስጀምረዋል። የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብሩ ለስድሰት ወር የሚቆይ…

ፅንፈኛው የህወኃት ቡድን ለህግ እስኪቀርብ ድረስ ህግን የማስከበር ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል-ክቡር አቶ ብናልፍ አንዷለም

ኢትዮጵያን ለማፈራረስ መከላከያን ማፍረስ የሚል ዓላማ ይዞ የተነሳውን ፅንፈኛው የህወኃት ቡድን ለህግ እስኪቀርብ ድረስ ህግን የማስከበር ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዋና…

ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ የአሸባሪው ህወሓት ኃይሎች በፀጥታ መዋቅሩና ህዝቡ መካከል ያለውን መተማመን ለመሸርሸር የሐሰት…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት የሰላም ሂደቱ፣ ውጤት እና አንድምታው ላይ ውይይት ተደርጓል

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት የሰላም ሂደቱ፣ ውጤት እና አንድምታው ላይ ውይይት ተደርጓል ከደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነት መልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የወልመል መስኖ ፕሮጀክትን አስመረቁ

የወልመል መስኖ ፕሮጀክት በምዕራብ ባሌ ዞን በደሎመና ወረዳ ከ400 ሄክታር በላይ መሬት የማልማት አቅም አለው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወንዝ ላይ የሚገነባ ሌላ ተጨማሪ የመስኖ ፕሮጀክት…