የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ ሰራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ ለመታደም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት
አቶ አደም ፋራህ ወላይታ ሶዶ ከተማ ገቡ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ ሰራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ ለመታደም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል
ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ወላይታ ሶዶ ከተማ ገብተዋል።
የመርሃ ግብሩ የክብር እንግዳ አቶ አደም ፋራህና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሶዶ
ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ አቀባበል አድርገዉላቸዋል።
ከክብር እንግዳው ጋር የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ተገኝተዋል።