You are currently viewing ግድባችን በበርካታ ተግዳሮቶች ተፈትኖ ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ደርሷል።

ግድባችን በበርካታ ተግዳሮቶች ተፈትኖ ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ደርሷል።

  • Post comments:0 Comments
ግድባችን በበርካታ ተግዳሮቶች ተፈትኖ ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ደርሷል።
የዲፕሎማሲው፣የፋይናንስ እንዲሁም የጋራ ተጠቃሚነት ፈተናዎች በየጊዜው
እየተፈራረቁ ከግቡ እንዳይደርስ ያልተማሰ ጉድጓድ አልነበረም።
ነገር ግን ፈተና በበዛ ቁጥር እየጀገንን፣ተግዳሮት ባየለ ቁጥር የአልሸነፍ ባይነት
ስነልቦናችን እየናረ ለአፍታም ሳይቋረጥ ወደ መገባደጃው እየደረሰ ነው።
በኢትዮጵያዊነት የአልሸነፍ ስነልቦና ታጅበን የጀመርነው ግድባችን ዛሬም እኛ
ኢትዮጵያውያን በአንድነታችን ፅኑ አምሳል ቀርፀን ያቆምነው ድንቅ ሀውልት ሆኗል።
ይህም ለአንዲት ሉአላዊነቷ ታፍሮ እና ተከብሮ በህዝቦቿ የአንድነት ክንድ ለተገነባቸው
ውዷ ሀገራችን ታላቅ አሻራና ድንቅ መዘክር ሆኖ በታሪክ መዝገብ ሲታወስ ይኖራል።
አገባደነዋል እንጨርሰዋለን።

ምላሽ ይስጡ